የሴት ልጅ ግርዛት ነባር ባህላዊ ልምድ ነው። ይህ ሆነ ተብሎ ውጫዊ የሴት ብልት መቁረጥ ወይም መለወጥ ነው። የሴት ልጅ ግርዛት አንዳንድ ጊዜ የሴት ልጅ ብልት መቁረጥ ወይም የሴት ብልት ጉዳት/መተልተል በሚል ይጠራል። የሴት ልጅ ግርዛት በሴቶችና በልጃገረዶች ላይ ምንም የጤና ጥቅም የለውም እንዲሁም በወሲባዊ ግንኙነትና በስነተዋልዶ ጤና ላይ ተጽእኖ ሊያሳድር ይችላል። አውስትራሊያ ውስጥ ባህላዊ የሴቶች ግርዛት ለሚያካሂዱ ማህበረሰባት ድጋፍና መረጃ የሚያቀናብር ፕሮግራሞች አሉ።
የሴት ልጅ ግርዛት ማካሄድ እስከ 21 ዓመታት የእስራት ቅጣት ይኖረዋል።
ለሴት ልጅ ግርዛት የተጀመረው እንደማይታወቅና በሃይማኖት ጠቀሜታ አለው። የሴት ልጅ ግርዛት ዓይነቶች በማህበረሰቦችና በጎሳ/ብሄር ቡድኖች መካከል የተለያየ ነው። በዓለም ዙሪያ ያሉት አገሮች የዚህን ዓይነት ድርጊት እንዳገዱትና በህገወጥነት እንዳስቀመጡት ነው። ስላለን ባህላዊ ልምዶች መነጋገርና መወያየት አስፈላጊ ነው። ባህላችንን እንወዳለን፤ ነገር ግን ለሌላው ጉዳት ሊያመጣ የሚችለውን ልምድ ማስወገድ ይኖርብናል።
ሰውነታችንን ለመቆጣጠርና ለመከላከል፤ ሁላችንም በክብር መስተናገደ አለብን። እንደ ሰብአዊ ፍጡር ይህ የእያንዳንዱ መብት ነው። በሴት ልጅ ግርዛት በተመለከተ በሞላው አስተዳደር ግዛቶችና ተሪቶርዮች የሚቀርብ ድጋፍ፤ ምክርና መረጃ አሉ። በአቅራቢያዎ ያለን አገልግሎት አቅራቢ ለማግኘት ከዚህ በታች ያለን ይመልከቱ:
Linda George
የበላይ ጤና ጥበቃ ትምህርት ሃላፊ
በ FGM የNSW ትምህርት ፕሮግራም
ስልክ: 02 9840 3910
linda.george@health.nsw.gov.auKirsten Thompson
ነርስ
የቤተሰብ እቅድና ደህንነት
ስልክ: 08 8948 0144
kirsten.thompson@fpwnt.com.auOdette Tewfik
የመድብለ ባህላዊ የሴቶች የጤና ጥበቃ ፕሮጀክት አስተባባሪ
True: Relationships & Reproductive Health
ስልክ: 07 3250 0250
odette.tewfik@true.org.auXavier Lane-Mullins
የማህበረሰብ እድገት ሰራተኛ
ቀይ መስቀል
ስልክ: 03 6235 6001
xlanemullins@redcross.org.auMichou Kadima
የማህበረሰብ እድገት ሰራተኛ
ቀይ መስቀል
ስልክ: 03 6326 0400
mkadima@redcross.org.auCarol Kaplanian
FGM & FDV Research
ፕሮጀክት ሀላፊ
ለሴቶችና ለተወለደ ህጻን ጤና ጥበቃ አገልግሎት
Health Service
ስልክ: 08 9340 1557
carol.kaplanian@health.wa.gov.auCopyright © NETFA 2016
Contact Us |
www.netfa.com.au |
www.mcwh.com.au